Boqonnaa 14ffaa: (AbiyAhmedAli) #IDAAAMUU #ABIYAHMEDALI ይህ ‘የመደመር መንገድ’ የተሰኘ መጽሐፍ፥ የለውጡን ፈለግ እና መደመር ያለፈበትን መንገድ ወደ ኋላና ወደ ፊት፣ መለስ ቀለስ እያለ ይዳስሳል። በብዙ ውጣ ውረዶች አልፎ ዛሬ ላይ የደረሰውን ለውጥ የወለዱ አስተሳሰቦች ምን እንደሆኑ፣ ከጥንስሱ ጀምሮ የሪፎርም ጉዞው ምን እንደሚመስል፣ በሂደት የተፈጠሩ መልካምና ፈታኝ አጋጣሚዎች እንዲሁም ተጓዳኝ ታሪኮችን ይዟል። ከዛሬ ነገ እጽፋቸዋለሁ እያልኩ […]
IDA’AMUU BOQONNAA 14FFAA