የዚህ ሀገር ፖለቲካ ቅጥ አጣ
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
በተራበውና በተቸገረዉ ህዝብ ስም ያዘኑ መስሎ ፖለቲካ መስራት ምን ማለት ነዉ ? #የቦረና ህዝብ ችግር ላይ ነው ፣ ተርበዋል ? መንግስትና የኢትዮጵያ ህዝብ ልንደርስላቸው ይገባል ? አዎ ልክ ነው ። ነገር ግን አንዳንድ ቡድኖች ይህን የተፈጥሮ የተጎዳውን ህዘብ እንደ #አጀንዳ አድርጎ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚደረገው እንቅስቃሴ የሞራል ውድቅት ውስጥ እንደ ሆኑ የሚያሳይ ነው።
የህን ሳምንት ሙሉ #ቦረና እንድህ ሆነ ብሎ ሲያዶንቁሩን የነበሩ ሰዎችና ሚዲያዎች ለህዝቡ የደረሱለት የተ አለ? እስካሁን #ለሚዲያ ፍጆታ ከመጠቀም ዉጪ ምንም አላደረጉም ።
በሁሉም #የኢትዮጵያ አቅጣጫ የምትገኙ ዉድ የሀገራችን ህዝቦች #የቦረና ህዝብ የሁላችንም እርዳታ ይፈልጋል እጃችንን እንዘርጋላቸዉ።
