የፖለቲካ ንግድ
#########
ዳር ቆሞ የተሳሳተ መረጃን ለሰፊው መሐበረሰብ የማሰራጨት ተግባር ላይ ተሰማርተው የፖለቲካ ትርፍን በህዝብ ችግር ለማግኘት የሚዳረግ ጥረት በጣም አሳፋሪ እና ከስብዕና የራቀ የዘቀጠ ተግባር ነው።
ሲሆን ሲቻል ችግሩን አብረን ቆመን እንፍታው ካልሆነም ለሚችል እናሳውቅ ወይም ዝም ማለቱ የሚችለው እንዲሰራ መንገዱን መክፈት ነው እና እሱን ለማድረግ ጠረት ማድረጉ ከታሪክ ተወቃሽነት ያድነናል።
Like this:
Like Loading...
Published by abdiaminbakhar
Hin yaaddawin !!
Rabbiin kee waan siif tolu si caalaa beeka, Waan siif tolu, yeroo siif tolurratti siif Qophessee jirati hin yaaddawin.
A.A.B
Paypal:https://paypal.me/AbdiAminBakhar?country.x=SA&locale.x=en_US
View more posts