አንዳንዱ #በበጎ ህሊና እና #ሰብዓዊነት ተሰምቶት ስለ ቦረና ጉዳት ሲጮኽ አብዛኛው ግን መንግስት ላይ #ጫና ለመፍጠር እና መንግስት ስንዴ ኤክስፖርት አደርጋለሁ በማለቱ ለማጥላላት የተደረገ እየተደረገ ያለ ዘመቻ ነው።
በየትም ይሁን ግን በየትም የቦረና ህዝብ ችግር ወደ #አደባባይ መውጣቱ መልካም ነው። #ብልጥ የተወረወረበትን ድንጋይ አንስቶ ቤት #ይገነባበታል። መንግስት ይሄንን እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም ለህዝብ የሚገባውን እርዳታ ማሰባሰብ ይኖርበታል!!

